በሾዎች ላይ እንደታየው

As Seen On

My Image My Image My Image My Image My Image

What is Wuyiyit?

ውይይት ምንድን ነው?

ስሜታዊ ትስስርን ለማጠናከር የተነደፈ፣ እያንዳንዱ ስብስብ በፍቅር፣ በቤተሰባዊነት፣ በማንነት እና በደስታ ላይ ግልጽ ውይይትን ያበረታታል።

Designed to deepen emotional connection, each set encourages open dialogue on love, family, identity, and joy.

የውይይት ካርድ ስብስቦች በ4 የተከፈሉ ናቸው

  1. የፍቅር ግንኙነቶች - በማንኛውም ደረጃ ላይ ለሚገኙ ጥንዶች።
  2. ቤተሰብ እና ጓደኞች - ከዘመዶች እና ከቅርብ ጓደኞች ጋር የበለጠ ለመተሳሰር።
  3. ታዳጊ ወጣቶች እና ወላጆች - የትውልድ ክፍተቶችን ለማስተካከል።
  4. ጨዋታ – ለቀላል ውይይቶች የሚሆን አዝናኝ እትም።

There are four themed sets:

  1. Relationships – for couples at any stage.
  2. Family and Friends – for bonding with relatives and close companions.
  3. Young Adults and Parents – to bridge generational gaps.
  4. Chewata – a fun, playful edition for lighthearted conversations.

ካርዶቹ በሁለት ቋንቋዎች የተዘጋጁ ናቸው
Cards are Made Available in Two Languages

የውይይት ካርዶች ትርጉም ያለው፣ በሁለት ቋንቋ (አማርኛ - እንግሊዝኛ) የተዘጋጁ ጨዋታዎችን ለኢትዮጵያ ባህል እንዲስማማ አድርገን አቅርበንላችኋል።


Wiyiyit Cards spark meaningful, bilingual (Amharic-English) conversations inspired by Ethiopian culture.