1
/
of
1
Woubsiratrading
ውይይት ለጓደኛሞች
ውይይት ለጓደኛሞች
Regular price
$25.00 USD
Regular price
$35.00 USD
Sale price
$25.00 USD
Unit price
/
per
Couldn't load pickup availability
የዚህ ካርድ አላማ በጥያቄ መልክ የተዘጋጁትን ሀሳቦች በየተራ በመነጋገር የጋራ መግባባትን ለመፍጠር እና የበለጠ ለመተዋወቅ ነው።
የካርዱ ጥያቄዎች የተወሰነ መልስ የሌላቸው ሲሆን እና ሁሉም ተወያዮች የእርስ በእርስ ሀሳቦቻቸውን በማክበር በልዩነትም ውስጥ መኖር መቻሉን የበለጠ እንድናስተውል የተዘጋጁ ናቸው። በተጨማሪም የተለያዩ ሀሳቦችን ወደ አንድ በማቅረብ ተስማምቶ ህይወትን ለመምራት የሚያስችል አጋጣሚ የሚፈጥር ሲሆን ለአንዳንድ ተወያዮች ደግሞ ልዩነቱን አስተውለው እና በልዩነት ተስማምተው የግል መንገዳቸውን ከወዲሁ ማስተካከል እንዲችሉ ይረዳል። ውይይቱን በቤት በመናፈሻ እንዲሁም የተለያዩ የመዝናኛና የመሰብሰቢያ ቦታዎች በመውሰድ በጨዋታ ውስጥ ቁምነገርን መለዋወጥ እና በትንሿ መልስ የበለጠ ትርጉም ያለው ውይይት ለማድረግ እንዲሁም ለመተዋወቅ ያስችላል።
ለሁሉም ግን መወያየት የበለጠ ጠቀሜታ እና ግንዛቤ ማስጨበጡን አምነን ውይይታችን በመደማመጥ ይሁን እንላለን።
መልካም ውይይት!
Share
